የእርስዎ ድጋፍ እና አስተዋፅዖ ጠቃሚ ግብአቶችን ለመፈጥፀም እንድንበረታ ያግዘናል። ለውጥ ለማምጣት ይቀላቀሉን!
ሞዓ ተዋሕዶ ለሃይማኖት ነፃነት፣ እኩልነት እና ፍትህ ግንዛቤን ለመፍጠር እና ለመደገፍ ዝግጅቶችን ያስተናግዳል። በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ላይ የሚደርሰውን አድልዎ፣ ስደት ፡ ጥቃት በመቅረፍ ላይ ግንዛቢን ለማስጨበጥ፤ ሰላማዊ ሰልፍ በማካሄድ፤ እስከ ሠርቶ ማሳያ ድረስ እናተኩራለን። ለወደፊት ሰላም እና እኩልነት በመደገፍ ይቀላቀሉን።