ሞዓ ተዋሕዶ ለሃይማኖት ነፃነት፣ እኩልነት እና ፍትህ ግንዛቤን ለመፍጠር እና ለመደገፍ ዝግጅቶችን ያስተናግዳል። በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ላይ የሚደርሰውን አድልዎ፣ ስደት ፡ ጥቃት በመቅረፍ ላይ ግንዛቢን ለማስጨበጥ፤ ሰላማዊ ሰልፍ በማካሄድ፤ እስከ ሠርቶ ማሳያ ድረስ እናተኩራለን። ለወደፊት ሰላም እና እኩልነት በመደገፍ ይቀላቀሉን።